ቁስለኞቻቸው ሸለቆዎችን እና ወራጅ ውሃዎችን ይሞላሉ፤ ወንዝም በሬሳዎቻቸው ተሞልቶ ይፈሳል።
ቍስለኞቻቸውም በሸለቆውና በፈሳሹ ይመላሉ፤ ወንዙም ሬሳቸውን ተመልቶ ይፈስሳል፤