ከአፌ የወጣውን ቃል አልታዘዙምና በምዕራብ ያለውን ምድር ሁሉ ተገናኛቸው፤
በአንደበቴ ለተናገርሁት ነገር መታዘዝን እንቢ ብለዋልና በምዕራብ በኩል ወዳለች ሀገር ትወጣለህ።