“የምድር ሁሉ ጌታ የሆነው ትልቁ ንጉሥ እንዲህ ይላል፦ እነሆ ከፊቴ ሂድና በኀይላቸው የታወቁትን ሰዎች ከአንተ ጋር መቶ ሃያ ሺህ እግረኛ ወታደሮችና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኞችን ውሰድ፤
“የአገሩ ሁሉ ጌታ ገናናው ንጉሥ እንዲህ ይላል፦ መቶ ሃያ ሺህ በኀይላቸው የታመኑ እግረኞች ሰዎችን መቶ ሃያ ሺህ ፈረሰኞችንም ከፈረሶቻቸው ጋራ ካንተ ጋራ ይዘህ እነሆ በፊቴ ትወጣለህ።