የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 2:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በባሕሩ ዳርቻ፥ በሲዶናና በጢሮስ በሚኖሩ ሁሉ፥ በሱርና በኦኪን በሚኖሩ ሁሉና በያምኒያ በሚኖሩ ሁሉ ፍርሃትና መንቀጥቀጥ ወደቀባቸው፤ በአዛጦንና በአስቀሎና የሚኖሩ እጅግ ፈሩት።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ነሣ መፍ​ራ​ትና ድን​ጋጤ በባ​ሕሩ ዳርቻ በጢ​ሮ​ስና በሲ​ዶና በሚ​ኖሩ፥ በአ​ቂ​ናና በሴ​ይ​ርም፥ በያ​ም​ኒ​ያም በሚ​ኖሩ ሰዎች ላይ ወደቀ። በአ​ስ​ቀ​ሎ​ናና በአ​ዛ​ጦ​ንም የሚ​ኖሩ ሰዎች ከርሱ መም​ጣት የተ​ነሣ ፈጽ​መው ፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 2:28
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች