የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 2:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ስንዴ በሚታጨድበት ጊዜ ወደ ደማስቆ ሜዳ ወርዶ እርሻቸውን በሙሉ አቃጠለ፥ የበጐቻቸውንና የበሬዎቻቸውን መንጎች ለጥፋት ሰጣቸው፥ ከተሞቻቸውን በዘበዘ፥ ሜዳዎቻቸውን አጠፋ፥ ወጣቶቻቸውን ሁሉ በሰይፍ አፍ መታ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በስ​ንዴ አዝ​መራ ጊዜም በደ​ማ​ስቆ ወዳለ ሜዳ ወርዶ አዝ​መ​ራ​ቸ​ውን ሁሉ አቃ​ጠለ፤ የላ​ሞ​ቻ​ቸ​ው​ንና የበ​ጎ​ቻ​ቸ​ው​ንም መን​ጋ​ዎች ይዘ​ር​ፏ​ቸው ዘንድ አዘዘ፤ አም​ባ​ቸ​ው​ንም አፈ​ረሰ፤ ልጆ​ቻ​ቸ​ው​ንም ማረከ፥ ጎል​ማ​ሶ​ቻ​ቸ​ው​ንም ሁሉ በጦር ገደለ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 2:27
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች