ኤፍራጥስን ተከትሎ፥ በመስጴጦምያ አልፎ በአብሮን ወንዝ ትይዩ ያሉ ምሽግ ያላቸውን ከተሞች ደምስሶ እስከ ባሕሩ ድረስ ሄደ።
ኤፍራጥስንም ተሻግሮ ወደ መስጴጦምያ ሄደ፤ ወደ ባሕርም እስኪደርስ ድረስ በአርባኒ ወንዞች ላይ ያሉ ታላላቅ ከተሞችን ሁሉ አፈረሰ።