ፉጥንና ሉድን ሰበራቸው፤ የሬስስን ልጆችን ሁሉና፥ በኬሌዎን በስተ ደቡብ አንጻር ባለ በረሃ የሚኖሩ የእስማኤልን ልጆች ማረካቸው።
ፌድንና ሎድንም ወጋቸው፤ የሬስስን ልጆችን ሁሉ፥ በኤሌዎን ግራ አንጻር ባለ ሜዳ የሚኖሩ የእስማኤልንም ልጆች ማረካቸው።