ከዚያም ሆሎፎርኒስ ሠራዊቱን ሁሉ፥ እግረኞችን፥ ፈረሰኞችንና ሠረገላዎቹን ይዞ ወደ ተራራማው አገር ሄደ።
ከዚያም ሆሎፎርኒስ ሠራዊቱን ሁሉ፥ ፈረሰኞችንና እግረኞችንም፥ ሠረገላዎችንም ይዞ ወደ ተራራማው ሀገር ሄደ።