የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 2:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከነነዌ ከተማ ወጥተው ወደ ቤክቲሌት ሜዳ የሦስት ቀን ጉዞ ተጓዙ፤ ከቤክቲሌት አጠገብ በሚገኝ ከላይኛው ኬልቅያ በስተ ግራ በኩል ባለው ተራራ ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከነ​ነ​ዌም ወጥ​ተው በበ​ቄ​ጤ​ሊት ሜዳ አን​ጻር የሦ​ስት ቀን ጎዳና ሄዱ፤ ከላ​ይ​ኛው ቂል​ቅያ በስ​ተ​ግራ በኩል ባለው ተራራ አጠ​ገብ በበ​ቄ​ጤ​ሊት አን​ጻር ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 2:21
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች