ለእያንዳንዱ ሰው የሚሆን ስንቅ፥ ብዙ ወርቅና ብር ከንጉሡ ቤት ወሰደ።
ለብዙ ሰዎችና ለሠራዊቱ ሁሉ ከንጉሡ ቤት እጅግ ብዙ የሆነ ብርና ወርቅን ስንቅ አድርጎ ሰጣቸው።