ሆሎፎርኒስ ከጌታው ፊት ወጣ፥ የአሦርን ሠራዊት አዛዦችን፥ አለቆችና መኳንንት ሁሉ ጠራ።
ሆሎፎርኒስም ከጌታው ፊት ወጥቶ ኀያላኑን፥ አዛዦችንና የአሦር ሠራዊት አለቆችን ሁሉ ጠራቸው።