አንተም ጌታህ ከተናገረህ ነገሮች አንድስ እንኳ እንዳትተላለፍ፥ ነገር ግን እንዳዘዝሁህ ፈጽማቸው፤ ሳትዘገይም ፈጽመው።”
እንዳዘዝሁህ አድርግ እንጂ አንተም ከእኔ ከጌታህ ቃል አንዲት ስንኳ የምትተወው አይኑር፤ ይህንም ፈጥነህ አድርግ።”