የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 15:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ወደ እርሷም በገቡ ጊዜ ሁሉም በአንድነት እንዲህ ሲሉ መረቋት፦ “አንቺ የኢየሩሳሌም ክብር ነሽ፥ የእስራኤል ታላቅ መመኪያና የዘራችንም ታላቅ ኩራት ነሽ፥

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወደ እር​ሷም በገቡ ጊዜ ሁሉም በአ​ን​ድ​ነት መረ​ቋት፤ እን​ዲ​ህም አሏት፥ “የኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ልዕ​ልና አንቺ ነሽ፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ክብ​ራ​ቸው አንቺ ነሽ፤ የወ​ገ​ኖ​ቻ​ች​ንም መመ​ኪያ አንቺ ነሽ፤

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 15:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች