የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 14:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በአነሡትም ጊዜ በዮዲት እግር ሥር ወደቀ፤ ሰገደላትም፥ እንዲህም አለ “በይሁዳ ድንኳኖች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ፤ ስምሽን የሚሰሙ አሕዛብ ሁሉ ይሸበራሉ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በአ​ነ​ሡ​ትም ጊዜ በዮ​ዲት እግር ላይ ወደቀ፤ ሰገ​ደ​ላ​ትም፤ “ከይ​ሁዳ ቤትና ከሕ​ዝቡ ሁሉ አንቺ የተ​ባ​ረ​ክሽ ነሽ፤ ስም​ሽ​ንም ሰም​ተው ይደ​ነ​ግ​ጣሉ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 14:7
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች