የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 14:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጧት ሲነጋና በምድር ላር ፀሐይ ስትወጣ ሁላችሁም የጦር መሣሪያችሁን ያዙ፤ ለጦር የደረሱ ወንዶች ሁሉ ከከተማይቱ ይውጡ፤ አንድ አለቃ ሹሙ፥ ወደ አሦራውያን ሜዳው የጥበቃ ኬላ የምትወርዱ ምሰሉ፤ ነገር ግን አትውረዱ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከዚህ በኋላ ሲነጋ ፀሐይ በወጣ ጊዜ ሁላ​ች​ሁም የጦር መሣ​ሪ​ያ​ች​ሁን ያዙ፤ አር​በ​ኞች የሆኑ ሰዎች ሁሉ ከከ​ተማ ወደ ውጭ ይውጡ፤ የአ​ሦ​ራ​ው​ያን ሠራ​ዊት ጠባ​ቂ​ዎ​ችም ወዳ​ሉ​በት ቦታ እን​ደ​ም​ት​ወ​ርዱ ሆና​ችሁ አለቃ ለራ​ሳ​ችሁ ሹሙ። ነገር ግን አት​ው​ረዱ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 14:2
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች