የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 13:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሬሳውን ከአልጋው አንከባለለችው፥ መጋረጃውን ከምሰሶው አወረደች፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ወጥታ ለአገልጋይዋ የሆሎፎርኒስን ራስ ሰጠቻት፥

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሬሳ​ው​ንም ከመ​ኝ​ታው ወደ ምድር ጣለ​ችው፤ የራ​ስጌ መጋ​ረ​ጃ​ው​ንም ከም​ሰ​ሶው አወ​ረ​ደች፤ ጥቂ​ትም ዐረ​ፈች፤ ወጥ​ታም ለብ​ላ​ቴ​ናዋ የሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒ​ስን ቸብ​ቸቦ ሰጠ​ቻት።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 13:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች