መጽሐፈ ዮዲት 13:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እርሷም በታላቅ ድምፅ “እግዚአብሔርን አመስግኑት፥ አመስግኑት፥ ምሕረቱን ከእስራኤል ቤት ያላረቀ፥ ነገር ግን ዛሬ በዚህች ሌሊት ጠላቶቻችንን በእኔ እጅ ያጠፋ እግዚአብሔርን አመስግኑ” አለቻቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “ጠላቶቻችንን በዚች ሌሊት በእጄ አጠፋቸው እንጂ ምሕረቱንና ይቅርታውን ከእስራኤል አላራቀምና በታላቅ ቃል እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ አመስግኑት። እግዚአብሔርንም አመስግኑት” አለቻቸው። |