የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 13:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መመለሷ የማይታሰብ ነበርና ከትልቁ እስከ ትንሹ ሁሉም እየሮጡ መጡ። በሩንም ከፍተው ተቀበሏቸው፤ ብርሃን እንዲሆን እሳት አንድደው ዙሪያቸውን ከበቡአቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እንደ ተመ​ለ​ሰ​ችም አድ​ን​ቀ​ዋ​ልና ታና​ሹም፥ ታላ​ቁም ሁሉ ሮጠው ሄዱ፤ በሩ​ንም ከፍ​ተው ተቀ​በ​ሏት፤ እሳ​ትም አን​ድ​ደው፥ ፋና አብ​ር​ተው ከበ​ቧት።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 13:13
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች