የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 13:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዮዲትም በሩቅ ሆና በር የሚጠብቁትን ዘበኞች፦ “ክፈቱ፥ በሩን ክፈቱ፥ ዛሬ እንዳደረገው ሁሉ ኃይሉን በእስራኤል ላይ ብርታቱንም በጠላቶቻችን ላይ ያሳይ ዘንድ አምላካችን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው” አለቻቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዮዲ​ትም በሩቁ ሆና በር የሚ​ጠ​ብቁ ዘበ​ኞ​ችን፥ “ዛሬ ኀይ​ልን እን​ዳ​ደ​ረገ ዳግ​መኛ ለእ​ስ​ራ​ኤል በጠ​ላ​ቶ​ቻ​ቸው ላይ ጽና​ትና ኀይ​ልን ያደ​ርግ ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከእኛ ጋር አለና ክፈቱ፤ ክፈቱ” አለ​ቻ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 13:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች