የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 12:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዮዲትም “ጌታዬ ሕያው ነፍስህን፤ ጌታ ያቀደውን ነገር በእኔ እጅ ስይፈጽም ይዤው የመጣሁትን ባርያህ አልጨርሰውም” አለችው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዮዲ​ትም፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእኔ ቃል የመ​ከ​ረ​ውን እስ​ኪ​ያ​ደ​ርግ ድረስ እኔ አገ​ል​ጋ​ይህ የያ​ዝ​ሁ​ትን እን​ዳ​ል​ጨ​ርስ ጌታዬ ሕያው ነፍ​ስ​ህን” አለ​ችው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 12:4
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች