የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 12:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዮዲትም ገብታ ተቀመጠች፤ የሆሎፎርኒስ ልብ ተደነቀች፤ ከእርሷም ጋር ለመተኛት ነፍሱ ፈጽማ ታወከች፤ እርሷን ካየበት ቀን ጀምሮ እርሷን ለማሳሳት ምቹ ጊዜ ይፈልግ ነበር፤

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዮዲ​ትም ወደ እርሱ ገብታ ተቀ​መ​ጠች፤ የሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒ​ስም ልቡ​ናው በእ​ርሷ ታወከ፤ ከእ​ር​ሷም ጋር ይተኛ ዘንድ ሰው​ነቱ ፈጽማ ጐመ​ጀች፤ ከአ​ያ​ትም ጀምሮ እር​ሷን እስ​ከ​ሚ​ያ​ባ​ብ​ል​በት ጊዜ ይጠ​ብ​ቃት ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 12:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች