የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 11:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዩዲትም እንዲህ አለችው፦ “የባርያህን ቃል ተቀበል፤ ባርያህ በፊትህ ትናገር፤ በዚች ምሽት ለጌታዬ አንድም የሐሰት ነገርን አልናገርም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዮዲ​ትም አለ​ችው፥ “የእ​ኔን የባ​ሪ​ያ​ህን ቃል ተቀ​በል፤ እኔ ባሪ​ያህ በፊ​ትህ እነ​ግ​ር​ሃ​ለሁ፤ በዚች ሌሊት እኔ ለጌ​ታዬ ሐሰት ነገ​ርን አል​ነ​ግ​ር​ህም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 11:5
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች