በሰማርያና በከተሞችዋ ላሉ ሁሉ፥ በዮርዳኖስ ማዶ እስከ ኢየሩሳሌም፥ ባታኒ፥ ኬሎስ፥ ቃዴስ፥ የግብጽ ወንዝ፥ ታፍናስ፥ ራምሴና ጌሴም ምድር ሁሉ፥
በሰማርያና በአውራጃዋ ለሚኖሩ ሰዎች ሁሉ፥ በዮርዳኖስ ማዶ እስከ ኢየሩሳሌምና እስከ ቢላጢኒ፥ እስከ ኪሎስና እስከ ቃዴስ እስከ ግብፅ ወንዝ፥ ጣፍናስና ራሚስ እስከ ጌሴም ምድር ሁሉ።