የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 1:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በአምባው የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ፥ በኤፈራጥስ፥ በጤግራን፥ በሄዳስጴን ያሉ ሁሉ፥ በኤለሜዖን ንጉሥ በአርዮክ ግዛት ያሉ ሁሉ ከናቡከደነፆር ጋር ወገኑ፥ ብዙ ሕዝቦችም የካሉድን ልጆች ለመውጋት ተሰበሰቡ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በአ​ምባ የሚ​ኖሩ ሰዎ​ችም ሁሉ ወጥ​ተው ተቀ​በ​ሉት፤ በኤ​ፍ​ራ​ጥ​ስና በጤ​ግ​ሮስ፥ በሒ​ደ​ስ​ጶ​ንም፥ በኤ​ሊ​ሜ​ዎን ንጉሥ በአ​ር​ዮክ ግዛት አው​ራጃ ያሉ ሁሉ የካ​ሉ​ድን ልጆች ይዋ​ጓ​ቸው ዘንድ እጅግ ብዙ የሆኑ አሕ​ዛ​ብም ተሰ​በ​ሰቡ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 1:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች