በየበሮች ቁመታቸው መቶ ክንድ፥ የመሠረታቸው ስፋት ስለሳ ክንድ የሆኑ ግንቦች አቁሞ ነበር።
በየበሩ መቶ መቶ ክንድ እያለፈ የጕበኛ ቤቱን አቆመ፤ መሠረቱም ከማዕዘን እስከ ማዕዘን ድረስ ስድሳ ክንድ ነው።