የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 1:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በኤቅባጥና ከተማ ዙሪያ ስፋታቸው ሦስት ክንድ፥ ቁመታቸው ስድስት ክንድ የሆኑ በተጠረበ ድንጋይ ቅጥሮችን ገነባ። የቅጥሮቹ ቁመት ሰባ ክንድ፥ ስፋቱ ሃምሳ ክንድ አድርጎ ሠራ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የባ​ጥ​ናን ዙሪያ በለ​ዘበ ድን​ጋይ ሠራ፤ በከ​ተ​ማዋ ወርድ በኩል የመ​ሠ​ረ​ትዋ ስፋት ሠላሳ ክንድ ነው፤ በከ​ተ​ማዋ ፊት ለፊት ያለው ስፋት ስድሳ ክንድ ርዝ​መት ነው። የግ​ን​ቡን ቁመት ሰባ ክንድ አድ​ርጎ ሠራ፤ ማዕ​ዘ​ኑም አምሳ ክንድ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 1:2
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች