ከዚህ በኋላ ከመላ ሠራዊቱና ከብዙ ጦረኞቹ ጋር ተመለሰ፤ በዚያም እርሱና ሠራዊቱ ሁሉ እየበሉና እየጠጡ መቶ ሃያ ቀን ተቀመጡ።
እርሱም ተመለሰ፤ ከእርሱ ጋር ያሉ እጅግ አርበኞች የሆኑ ብዙ ሰዎችም ሁሉ ተመለሱ፤ በዚያም ሲያስብና ሲመክር መቶ ሃያ ቀን ተቀመጠ።