እስከ ጣኒስና ሜምፊስ በላይ፥ በግብጽ እስከ ኢትዮጵያ ድንበር ድረስ ለሚኖሩ ሁሉ ላከ።
በጣኔዎስና በሜኒፌዎስ በላይ እስኪደርስ በግብፅ ለሚኖሩ ሁሉ እስከ ኢትዮጵያ ድንበር ድረስ ሁሉ ላከ።