የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 1:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በታላቂቱ ከተማ በነነዌ በአሦራውያን ላይ የገዛው ናቡከደነፆር ከነገሠ ዐሥራ ሁለተኛው ዓመት ነበር፤ በዚያን ጊዜ አርፋክስድ በኤቅባጥና ባሉ በሜዶናውያን ላይ ነግሦ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በታ​ላ​ቅዋ ከተማ በነ​ነዌ ለአ​ሦር በነ​ገሠ በና​ቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር በዐ​ሥራ ሁለ​ተ​ኛው ዓመት፥ ሜዶ​ን​ንና ባጥ​ናን ይገዛ የነ​በ​ረው ንጉሥ አር​ፋ​ክ​ስድ፥

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 1:1
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች