መሳፍንት 11:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እነርሱም፥ “ከአሞናውያን ጋር መዋጋት እንችል ዘንድ መጥተህ ምራን” አሉት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እነርሱም ዮፍታሔን፣ “ከአሞናውያን ጋራ መዋጋት እንችል ዘንድ መጥተህ ምራን” አሉት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ዮፍታሔንም፦ “ዐሞናውያንን መውጋት እንችል ዘንድ መጥተህ መሪያችን ሁን” አሉት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዮፍታሔንም፥ “ና፥ ከአሞን ልጆች ጋር እንድንዋጋ መስፍን ሁነን” አሉት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዮፍታሔንም፦ ና፥ ከአሞን ልጆች ጋር እንድንዋጋ አለቃችን ሁን አሉት። |