ስለዚህ ዳዊት የጌታን ታቦት አብሮት እንዲሆን ወደ ዳዊት ከተማ ይዞት ለመሄድ አልፈለገም፤ በዚህ ፈንታ አቅጣጫ ለውጦ የጌት ሰው ወደ ሆነው ወደ ዖቤድ ኤዶም ቤት ወሰደው።
ኢያሱ 19:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ይሁድን፥ ብኔ-ብረቅን፥ ጋት-ሪሞንን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይሁድ፣ ብኔብረቅ፣ ጋትሪሞን፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አይሁድን፥ በኔበራቅን፥ ጋትሪሞንን፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አዞር፥ ቤኔቤቃት፥ ጌትሬሞን፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ይሁድ፥ ብኔብረቅ፥ ጋትሪሞን፥ ሜያርቆን፥ በኢዮጴ ፊት ለፊት ካለው ዳርቻ ጋር ራቆን። |
ስለዚህ ዳዊት የጌታን ታቦት አብሮት እንዲሆን ወደ ዳዊት ከተማ ይዞት ለመሄድ አልፈለገም፤ በዚህ ፈንታ አቅጣጫ ለውጦ የጌት ሰው ወደ ሆነው ወደ ዖቤድ ኤዶም ቤት ወሰደው።