ኢያሱ 18:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሬቄም፥ ይርጵኤል፥ ተርአላ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሬቄም፣ ይርጵኤል፣ ተርአላ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሬቄም፥ ይርጰኤል፥ ታራላ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቤራ፥ ቃፋን፥ ናቃና፥ ሴሌቃን፥ ታራኤላ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሬቄም፥ ይርጵኤል፥ ተርአላ፥ ጼላ፥ ኤሌፍ፥ ኢየሩሳሌም የምትባል የኢያቡስ ከትማ፥ ቂርያትጊብዓት፥ አሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው። የብንያም ልጆች ርስት በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ። |
ጼላ፥ ኤሌፍ፥ ኢየሩሳሌም የምትባል ኢያቡስ፥ ጊብዓና ቂርያትይዓሪም፤ ዐሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው። የብንያም ልጆች ርስት በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ።