ኢያሱ 13:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ያሀጽ፥ ቅዴሞት፥ ሜፍዓት፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ያሀጽን፣ ቅዴሞትን፣ ሜፍዓትን፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ያሀጽ፥ ቀዴሞት፥ ሜፋዓት፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ባሳን፥ ቀዲሞት፥ ሜፍዓ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቤትባኣልምዖን፥ ያሀጽ፥ ቅዴሞት፥ |
ከሐሴቦን ጮኹ እስከ ኤልያሊና እስከ ያሀጽ ድረስ ድምፃቸውን አሰሙ፤ ከዞዓር እስከ ሖሮናይምና እስከ ዔግላት ሺሊሺያ ድረስ ደርሶአል፤ የኔምሬም ውኃ ደግሞ ይደርቃል።
ሴዎንም እስራኤል በምድሩ ላይ እንዳያልፍ ከለከለ፤ ሴዎንም ሕዝቡን ሁሉ ሰበሰበ፥ እስራኤልንም ለመውጋት ወደ ምድረ በዳ ወጣ፥ ወደ ያሀጽም መጣ፥ ከእስራኤልም ጋር ተዋጋ።