ለኢያሱም፦ “አምስቱ ነገሥታት በመቄዳ ዋሻ ተሸሽገው ተገኝተዋል” ብለው ነገሩት።
ኢያሱም ዐምስቱ ነገሥታት በመቄዳ ዋሻ ውስጥ ተደብቀው መገኘታቸውን ሰማ፤
እነዚህም አምስቱ ነገሥታት በማቄዳ ዋሻ ውስጥ ተደብቀው መገኘታቸው ለኢያሱ ተነገረው።
ለኢያሱም “አምስቱ ነገሥት በመቄዳ ዋሻ ተሸሽገው ተገኙ፤” ብለው ነገሩት።
ለኢያሱም፦ አምስቱ ነገሥታት በመቄዳ ዋሻ ተሸሽገው ተገኙ ብለው ነገሩት።
እነዚህም አምስት ነገሥታት ሸሽተው በመቄዳ ዋሻ ተሸሸጉ።
ኢያሱም እንዲህ አለ፦ “ወደ ዋሻው አፍ ታላላቅ ድንጋይ አንከባልላችሁ፥ እንዲጠብቋቸው ሰዎችን በዚያ አኑሩ፤
የጋይንም ንጉሥ ሳይሞት ይዘው ወደ ኢያሱ አመጡት።