የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ኢዮብ 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ያን ሌሊት ጨለማ ይያዘው፥ በዓመቱ ቀኖች መካከል ደስ አይበለው፤ በወሮች ውስጥ ገብቶ አይቈጠር።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ያ ሌሊት በድቅድቅ ጨለማ ይያዝ፤ ከዓመቱ ቀናት ጋራ አይቈጠር፤ ከወራቱ በአንዱም ውስጥ አይግባ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ያን ሌሊት ድቅድቅ ጨለማ ይሸፍነው፤ ከዓመቱ ቀኖች ጋር አይቈጠር፤ ከወሮቹም ውስጥ ገብቶ አይታሰብ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ያች ቀንም የተ​ረ​ገ​መች ትሁን። ያችም ሌሊት ጨለማ ይም​ጣ​ባት፤ በዓ​መቱ ቀኖች መካ​ከል አት​ኑር፤ በወ​ሮች ቀኖች ውስ​ጥም ገብታ አት​ቈ​ጠር።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ያን ሌሊት ጨለማ ይያዘው፥ በዓመቱ ቀኖች መካከል ደስ አይበለው፥ በወሮች ውስጥ ገብቶ አይቈጠር።

ምዕራፉን ተመልከት



ኢዮብ 3:6
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ጨለማና የሞት ጥላ የራሳቸው ገንዘብ ያድርጉት፥ ዳመናም ይረፍበት፥ የቀን ጨለማ ያሸብረው።


እነሆ፥ ያ ሌሊት መካን ይሁን፥ እልልታ አይግባበት።