አብርሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ።
አብርሃም ከመንጋው ሰባት እንስት በጎች ለየ፤
በዚያን ጊዜ አብርሃም ሰባት ሴት በጎችን ከመንጋው ለየ፤
አብርሃምም ሰባ ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ።
አብረሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ።
አብርሃምም በጎችንና ላሞችን አምጥቶ ለአቢሜሌክ ሰጠው፥ ሁለቱም ቃል ኪዳን አደረጉ።
አቢሜሌክም አብርሃምን ለብቻቸው ያቆምሃቸው እነዚህ ሰባት ቄቦች በጎች ምንድን ናቸው? አለው።
እርሱም፦ እኔ ይህችን የውኃ ጉድጓድ እንደቆፈርሁ ምስክር ይሆንልኝ ዘንድ እነዚህን ሰባት ቄቦች በጎች ከእጄ ትወስዳለህ አለው።