አርፋክስድም ሼላሕን ከወለደ በኋላ አራት መቶ ሦስት ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንዶች እና ሴቶች ልጆችን ወለደ። ቃይንምም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ሳላንም ወለደ፥ ቃይንምም ሳላን ከወለደ በኋላ ሶስት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ፥ ሞተም።
ዘፍጥረት 11:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሳላም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ዔቦርንም ወለደ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሳላ በ30 ዓመቱ ዔቦርን ወለደ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሳላሕ 30 ዓመት ሲሆነው ዔቦርን ወለደ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሳላም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ዔቦርንም ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሳላም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ዔቦርንም ወለደ፤ |
አርፋክስድም ሼላሕን ከወለደ በኋላ አራት መቶ ሦስት ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንዶች እና ሴቶች ልጆችን ወለደ። ቃይንምም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ሳላንም ወለደ፥ ቃይንምም ሳላን ከወለደ በኋላ ሶስት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ፥ ሞተም።