የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘዳግም 15:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በየከተሞችህም ትበላዋለህ፤ ንጹሕ ሰው ንጹሕም ያልሆነ ሚዳቋና ዋላ እንደሚበሉ ይበላዋል።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በየከተሞችህም ትበላዋለህ፤ በሥርዐቱ መሠረት ንጹሕ የሆነውም ሆነ ያልሆነው ሰው፣ እንደ ሚዳቋ ወይም እንደ ዋላ ይበላዋል።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እንደነዚህ ያሉትን እንስሶች በቤታችሁ መመገብ ትችላላችሁ፤ የነጻችሁ ወይም ያልነጻችሁ ብትሆኑም አጋዘንንና ድኲላን እንደምትበሉ ሁላችሁም እነዚህን ትበላላችሁ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በሀ​ገ​ርህ ውስጥ ትበ​ላ​ዋ​ለህ፤ ንጹሕ ሰው፥ ንጹ​ሕም ያል​ሆነ፥ ሚዳ​ቋ​ንና ዋሊ​ያን እን​ደ​ሚ​በሉ ይበ​ሉ​ታል።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በአገርህ ደጅ ውስጥ ትበላዋለህ፤ ንጹሕ ሰው ንጹሕም ያልሆነ ሚዳቍና ዋላ እንደሚበሉ ይበሉታል።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘዳግም 15:22
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች