በእርግጥ የእነዚህ ጣዖቶች ምላስ ተጠርቦ የተሠራው በአንድ ሠራተኛ ነው፥ እውነት ነው፥ ጣዖቶች በወርቅና በብር ተለብጠው ተሠርተዋል፥ ነገር ግን የውሸት ናቸው፥ መናገርም አይችሉም።