የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ባሮክ 4:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለአሕዛብ ተሽጣችሁ ነበር ለጥፋት ግን አይደለም፥ ነገር ግን እግዚአብሔርን በማስቆጣታችሁ ለጠላቶቻችሁ ተላልፋችሁ ተሰጥታችሁ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለጥ​ፋት ያይ​ደለ ለሌላ ወገን ተሽ​ጣ​ችሁ ነበር፤ ነገር ግን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ስላ​ስ​ቈ​ጣ​ች​ሁት ለጠ​ላ​ቶ​ቻ​ችሁ ተላ​ል​ፋ​ችሁ ተሰ​ጥ​ታ​ችሁ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ባሮክ 4:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች