የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ባሮክ 4:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ይህች የእግዚአብሔር ትእዛዝ መጽሐፍና ለዘለዓለም የምትኖር ሕግ ነች። አጥብቀው የሚይዟት ሁሉ በሕይወት ይኖራሉ፥ የሚተዉአት ይሞታሉ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የዘ​ላ​ለም ሕግ የሆነ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የት​እ​ዛዙ መጽ​ሐፍ ይህ ነው፤ የሚ​ጠ​ብ​ቋ​ትም ሁሉ ይኖ​ራሉ፤ የሚ​ተ​ዉ​ኣት ግን ይሞ​ታሉ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ባሮክ 4:1
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች