2 ሳሙኤል 5:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኤሊሻማዕ፥ ኤልያዳዕና ኤሊፌሌጥ ነበሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤሊሳማ፣ ኤሊዳሄ፣ ኤሊፋላት ይባላሉ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኤሊሻማዕ፥ ኤልያዳዕና ኤሊፌሌጥ ነበሩ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሂ፥ ኤሊፋላት፥ ሶሜኤ፥ ኢያሴቦት፥ ናታን፥ ጋላማሄን፥ የበአር፥ ትሄሱስ፥ ኤልፋላት፥ ናጌድ፥ ናሬት፥ ያናታ፥ ሊሳሚስ፥ በአሊማት፥ ኤልፋላድ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ናፌቅ፥ ያፍያ፥ ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሄ፥ ኤሊፋላት። |
ዳዊት በእስራኤል ላይ ንጉሥ ሆኖ መቀባቱን ፍልስጥኤማውያን በሰሙ ጊዜ፥ ፍልስጤማውያን ሁሉ ዳዊትን ለመፈለግ በሙሉ ኀይላቸው ወጡ፤ ዳዊት ግን ይህን ሰምቶ ወደ ምሽጉ ወረደ።