ሐሮዳዊው ሻማ፥ ሐሮዳዊው ኤሊቃ፥
አሮዳዊው ሣማ፣ አሮዳዊው ኤሊቃ፣
አሮዳዊው ሴሜይ፥ ሔሮዳዊው አልያቃ፥
አሮዳዊው ሣማ፥ ሒሮዳዊው ኤሊቃ፥
ለአምስተኛው ወር አምስተኛው አለቃ ይዝራዊው ሸምሁት ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባለላት ነበሩ።
ይሩበኣል የተባለው ጌዴዎን፥ ከእርሱም ጋር የነበሩት ሰዎች ሁሉ በጠዋት ተነሥተው በሐሮድ ምንጭ አጠገብ ሰፈሩ። የምድያማውያንም ሰፈር እስራኤላውያን ከሰፈሩበት በስተ ሰሜን በኩል፥ በሞሬ ኰረብታ አጠገብ በሸለቆው ውስጥ ነበረ።