ለብዙ ቀኖች ቤተ መቅደሱን ከበበ፤ የድንጋይ መወርወሪያ መሣሪያዎችና መዘውሮች፥ እሳትና ጦር ወርዋሪ መሣሪያዎች፥ ቀስት መወርወሪያዎችና ወንጭፎች ከእዚያ አደረገ።