የማታትያስ ቀኖች ወደ ፍጻሜአቸው እየተቃረቡ ሄዱ፤ ለልጆቹ እንዲህ አላቸው፥ “እነሆ አሁን ትዕቢትና በደል ወደ ላይ ከፍ ከፍ እያሉ ነው፤ ዘመኑም የብጥብጥና ጥላቻ ዘመን ነው፤