ከሕዝቡም ሆነ ከካህናት መካከል ማንም እርሱ የደነገገውን ማፈረስ አይገባውም፤ የእርሱን ትእዛዝ መቃወም ወይም ያለ እርሱ ፈቃድ በሀገሪቱ ውስጥ ስበስባ ማድረግ ከፋይ መልበስ ወይም የወርቅ መቆለፊያ ማድረግ ማንም አይገባውም።