ስምዖን በነበረበት ጊዜ ሁሉ የይሁዳ ምድር እረፍት አገኘች፤ እርሱ የሕዝቡን ደኀንነት ይፈልግ ነበር፤ እርሱ በነረበረት ጊዜ ሁሉ ሰዎች በሥልጣኑና በክብሩ ተደሰቱ፤