ሕዝቡ ደስ ብሎት እነዚህን ሰዎች በክብር ተቀብለቸዋል፤ የንግግራቸውንም ግልባጭ በሕዝቡ መዝገብ ውስጥ አኑሮታል፤ ይህም የተደረገው የእስፖርታ ሕዝብ እያስታወሰሰው እንዲኖር ነው። እንዲሁም ግልባጩ ለሊቀ ካህናት ስምዖን ተጽፎል”።