የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚያን ጊዜ በምሽጉ ውስጥ የነበሩት ሰዎች ቶሎ በበረሃው በኩል እንዲመጣላቸው፥ ስንቅም እንዲልክላቸው ወደ ትሪፎን መልእክተኞች ላኩ።

ምዕራፉን ተመልከት



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:21
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች