ከዚህ በታች የሚገኘው ግልባጭ እንደሚመሰክረው ከዚህ ቀደምም በእናንተ ነግሦ ከነበረው ከአሪዮስ የወንድምነት ምልክት የሆነ ደብዳቤ ለሊቀ ካህናት ኦንያስ ተልኳል፤